Dag Heward Mills: 595 books

Book cover of የእረኝነት ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

የእግዚአብሔር መንጋ እረኛ ከሆንህ፣ በዚህ በሚገባ በተጤነ ሥራ በከፍተኛ ሁኔታ እገዛ ታገኛለህ፡፡ እነኚህ ገፆች ዝርዝር እና በጥንቃቄ የተመረጡ መመሪያዎችን ይዘዋል፡፡ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ...
Book cover of ልጄ ሆይ ትችያለሽ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

ይህ መጽሐፍ የሴት ልጆችን ጉዳት ይፈውሳል! በእዚህ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረ መጽሐፍ፣ ሴቶች የሚገጥሟቸውን በርካታ አዳጋች ሁኔታዎችን በእግዚአብሔር ጥበብ እርዳታ እንዲያሸንፉ ይነሳሳሉ፡፡...
Book cover of መጽሐፍ ቅዱስህን አንብብ በየቀኑ ጸልይ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: November 8, 2018

የመጽሐፉ አረስት ህጻን ሆነህ በደስታ የምትዘምረውን መዝሙር ያስታውስሃል.. . መጽሐፍ ቅዱስህን በየቀኑ ታነባለህ? በየቀኑ ትጸልያለህ? ይህ ምጽሐፍ ድንቅ እና ብቸኛ ለሆነው መጽሐፍ ቅዱስ...
Book cover of የመስማት ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

በእግዚአብሔር ፍጹም ፈቃድ ውስጥ ከመሆን ይበልጥ ጠቃሚ የሆነ ርዕስ የለም፡፡ የወንጌል አገልጋዮችን የሚለያቸው አንድ ነገር ቢኖር የእግዚአብሔርን ድምፅ በትክክል የመስማት ችሎታቸው...
Book cover of የተቀባው ሰው እና ቅባቱ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: June 1, 2018

ેગ હવે વમરસ ઘણા પસુ તકોના લેખક છે. તેમાં સામેલ છે ે ઠ વેચાતું પસુ તક “વફાદારી અને બેવફાઈ.” તેઓ બે હ ર કરતા વધ ુ સા ં દાવયક...
Book cover of የመሪነት ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ለአገልግሎት መጠራት ለመሪነት መጠራት ነው፡፡ በድጋሚ፣ በቀላሉ በቀረበና ሊተገበር በሚችል አቀራረብ ዶክተር ሂዋርድ ሚልስ ልዩ ክርስቲያን መሪ ያደረጉትን መርሆች ያብራራል፡፡ በዚህ...
Book cover of የአገልግሎትህን እስከ መጨረሻው እንዴት ማድረስ ትችላለህ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 17, 2018

ማናችንም በምድር የተሰጠንን ስራ ሳንጨርሰ በሰማዩ ቤታችን መግባት አንፈልግም። አንዳችንም ስንኳ!እግዚአብሔር ለኛ የሰጠንን ስራ መጨረስ እንፈልጋለን። ይህ መጽሐፍ እንዴት ማጠናቀቅ...
Book cover of እንዴት ብርቱ ክርስቲያን ልትሆን ትችላለህ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: June 1, 2018

ዕድሜው ለሴቶች ብዙ እድሎች ፈጣሪ ሆኗል. በጣም ጥሩውን ሽያጭ "ታማኝነት እና ታማኝነትን" ያካትታሉ. ከሰባት የወር ሴቶችን ከሁለት ሳምንት ያነሱ ናቸው. እነዚህ መብራቶች የብርሃን...
Book cover of የተጠሩ ብዙዎች ናቸው
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

በእርግጥ እግዚአብሔር ብዙ ሰዎችን ጠርቷል፡፡ በእዚህ ምድር ላይ ያለን ሕይወት እግዚአብሔርን ለማገልገል የተሰጠን ዕድል ሲሆን የእርሱም ዓይኖች ለመንግሥቱ በምንሠራቸው ነገሮች ላይ...
Book cover of ጣፋጭ የመንፈስ ቅዱስ ተፅዕኖዎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

እንደ ክርስቲያን በሕይወትህ ካሉ ተጽዕኖዎች ሁሉ እጅግ ታላቁና ጣፋጩ መንፈስ ቅዱስ መሆን አለበት፡፡ ይህ መጽሐፍ ባህርይህ፣ ዕውቀትህ፣ የፈጠራ ችሎታህና የመቀደስ ችሎታህ ሳይቀር እንዴት...
Book cover of የመከተል ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

እግዚአብሔርን መከተል አስደሳች የአዳዲስ ግኝት ጉዞ ነው፡፡ሌሎችን ሰዎች መከተልና መቅዳት ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና የስልጠና ዘዴ አድርጎ የመረጣቸው ጥንታዊ የመማሪያ ጥበቦች ናቸው፡፡ከዚህ...
Book cover of ወደኋላ ማፈግፈግ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

ወደኋላ ማፈግፈግ፣ ያልተለመደ ርዕስ ቢሆንም፣ በክርስቲያኖች መካከል ተዘውትሮ ስለሚታይ ክስተት ያስተምረናል፡፡ ብዙዎች ይጀምራሉ፤ እስከፍጻሜ ድረስ የሚጸኑት ግን ብዙዎች አይደሉም፡፡...
Book cover of ቅባቱን ያዝ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ቅባት ወደ ተሳካ እና ፍፃሜው ያማረ አገልግሎት ውስጥ ለመግባት የሚያስፈልግ ዋነኛ ቁልፍ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በፍጹም ቅንነት በራሳቸው ጥረት የእግዚአብሔርን ሥራ ለመሥራት ሞክረው መንገድ...
Book cover of ትልቅ ቤተክርስቲያን
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

"...ቤቴ እንዲሞላ ወደ መንገድና ወደ ቅጥር ውጣና ይገቡ ዘንድ ግድ በላቸው፤"ሉቃስ 14:23 የእግዚአብሔር የልብ ጩኸት ዓለም እንዲድንና ቤቱ (ቤተ ክርስቲያን) እንድትሞላ ነው! “ትልቅ ቤተ...
First 31 32 33 34 35 36 3738 39 40 41 42 43
We use our own "cookies" and third party cookies to improve services and to see statistical information. By using this website, you agree to our Privacy Policy